በባሕርዳር ከተማ ለሚገነባው ሰንፔር ጠቅላላ ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች ቡራኬ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
  • July 4, 2026, 3:10 p.m.
  • 42
በባሕርዳር ከተማ ለሚገነባው ሰንፔር ጠቅላላ ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች ቡራኬ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

በባሕርዳር ከተማ ለሚገነባው ሰንፔር ጠቅላላ ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች ቡራኬ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ አስተባባሪነት ለሚገነባው ሰንፔር ጠቅላላ ሆስፒታል በብፁዓን አባቶች ቡራኬ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በባሕርዳር ከተማ አዲሱ የዓባይ ድልድይ አካባቢ በድምቀት ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ እና ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በመገኘት በጸሎትና በቡራኬ የመሠረት ድንጋዩን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የባሕርዳር ከተማ ከንቲባ …

ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ዕጩ ደቀ መዛሙርቱን አስመረቀ።
  • July 4, 2026, 8 a.m.
  • 38
ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ዕጩ ደቀ መዛሙርቱን አስመረቀ።

ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ዕጩ ደቀ መዛሙርቱን አስመረቀ። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ተገኝተው ለተመራቂዎች አባታዊ ቡራኬ ሰተዋል። ❤1

ለደብሩ ማሕበረ ካህናት በልዩ ልዩ ርዕሰ  ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ።
  • July 3, 2026, 6:20 p.m.
  • 35

ለደብሩ ማሕበረ ካህናት በልዩ ልዩ ርዕሰ  ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ። በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሰኔ 24 -26 /2018 ዓ.ም ለሦስት ቀናት  የቆየ  ለካህናት፣ ለዲያቆናት እና ለደብሩ ልዩ ልዩ አገልጋዮች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል ። ስልጠናው  ትምህርተ ኖሎት፣  ዕቅበተ እምነት እና ተልኳችን በሚሉ  ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ  በተለያዪ የቤተክርስቲያናችን መምህራን  የተሰጠ ሲሆን የአዲስ አበባና የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣  ብፁዕ አቡነ ሕርያ…

  • 41

ታሪከረን ለትውልድ የማሻገር
  • July 1, 2026, 3:40 p.m.
  • 41
ታሪከረን ለትውልድ የማሻገር

ታሪከረን ለትውልድ የማሻገር 1 ቀናት ብቻ ቀሩት "ታሪክን ለትውልድ የማሻገር ተራው የኔ ነው "" ከ ሰኔ 26-28 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ አለም አቀፍ ገቢ ማሰባሰብያ ቀጥታ ስርጭት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲረባረብ  ጥሪ ቀረበ መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን(አራዳ ጊዮርጊስ ) በሁሉም ባንኮች 1423

"መቅደሱን በአርያም አነጸ"
  • June 30, 2026, 9:30 a.m.
  • 45
"መቅደሱን በአርያም አነጸ"

"መቅደሱን በአርያም አነጸ" በመጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ https://youtu.be/yHDJdku1kcY?si=9DmpwDFNZppFLNYt YouTube "መቅደሱን በአርያም አነጸ" በመጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡ √ የቴሌግራም ገጻችንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ https://telegra…

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደመቀ መልኩ ተከበረ።
  • June 30, 2026, 9:30 a.m.
  • 42
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደመቀ መልኩ ተከበረ።

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደመቀ መልኩ ተከበረ። ❤14👍2😢1

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  በደመቀ መልኩ ተከበረ።
  • June 30, 2026, 9:30 a.m.
  • 39
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደመቀ መልኩ ተከበረ።

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመጀመሪያ ሕንጸተ ቤቷ ( ቤተ መቅደሷ የታነፀበት ) ቀን መታሰቢያ በማድረግ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በደመቀ መልኩ ተከበረ። ❤11