- Sept. 7, 2026, 6:10 a.m.
- 8
ጳጉሜ 3 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘቅዱስ ሩፋኤል ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲 ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱 ያውርዱ! 📖📖 ይጠቀሙ! 👨👧👦👨👦👦 ለሌሎች ያጋሩ! ❤1
- Sept. 6, 2026, 5:40 p.m.
- 9
የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንጋፋ ከሚባሉት ሰንበት ት/ቤቶች አንዱ የሆነው የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎችን በዛሬ ዕለት አስመርቋል። በአምስት የትምህርት መስክ ማለትም በተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት ፣ በበገና የዜማ መሣሪያ ፣ በኦርቶዶክሳዊ ቅደሣት ሥዕላት አሳሳል፣ …
- Sept. 6, 2026, 5:40 p.m.
- 6

- Sept. 6, 2026, 1:30 p.m.
- 6
የ2018ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምረቃ መርሐ ግብር ተከናወነ። በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርቱ በቅድመ ትግበራ ሙከራ ሲከናወንባቸው ለነበሩ እና ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በዛሬው ቀን አስመረቀ። ለምርቃት የደረሱት ተማሪዎች ከሁለት ሀገረ ስብከት የተውጣጡ የ19ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በምርቃት መርሐ ግብሩ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ ሐላፊ መጋቤ ሐዲስ ኀይ…
- Sept. 4, 2026, 12:20 p.m.
- 7
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14 🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓 በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ • በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት • በገና የዜማ መሣሪያ • በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል • የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና • በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች 🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ 🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በ…
- Sept. 3, 2026, 12:20 p.m.