በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን  በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 25
በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።

በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ። በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት የይርጋጨፌ ደብረ ታቦር አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ይርጋጨፌ ወረዳ ማዕከል ጋር በመሆን ከሦስት ወር በላይ የቅድመ ጥምቀት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ ሰባ ሁለት አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል። ከተጠማቂያኑ መካከል ሠላሳ ስድስት ሴቶች ሠላሳ ስድስት ወንዶች ይገኙበታል።…

ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 27
ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት

ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት 👉 በረከተ ወንጌል "በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ " መክ 12 ፥ 1 👉    ክርስቲያናዊ አለባበስ ምን ዓይነት ነው? 👉  ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት 👉  ቅዱሳን መላእክት የሚሉ  መንፈሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን  ይዛ  እውቀትን  ልታስጨብጠን  የሰኔ ወር እትም እነሆ ። 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ያንብቡ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ያጋሩ! ❤22

የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 18
የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ https://www.youtube.com/live/JdC7LYypJMw?si=pjIuyEcPI-GBlbyJ YouTube የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ ወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡ √ የቴሌግራም ገጻችንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ h…

††† እንኳን  ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወርሐዊ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 19
††† እንኳን  ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወርሐዊ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††

††† እንኳን  ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወርሐዊ  በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ††† አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ወንጌሉ እንደነገረን በመንግስተ ሰማያት ታላቁ ሰው ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ነው:: 👉 እናት ቤተ ክርስቲያንም ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን እንዲ ብላ ትጠራዋለች  ። ¤ ወንጌላዊ ¤ ሐዋርያ ¤ ሰማዕት ዘእንበለ ደም ¤ አቡቀለምሲስ (ምሥጢራትን ያየ) ¤ ታኦሎጐስ (ነባቤ መለኮት) ¤ ወልደ ነጐድጉዋድ ¤ ደቀ መለኮት ወምሥጢር ¤ ፍቁረ እግዚእ ¤ ርዕሰ ደናግል (የደናግል …

የስብሰባው ጉዳይ እውነተኞች ምዕመናን የሰጡትንና በተለያዩ የሰዋዊና ቁሳዊ ልማት ምክንያት ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ያደረጉትን ገንዘብ ሕግና አሠራርን በመጠበቅ ቤተ ክርስቲያን ለተመሠረተችበት ሕያው ዓላማና  መንፈሳዊ ሥራ ላይ አገልግሎት ላ…
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 21
የስብሰባው ጉዳይ እውነተኞች ምዕመናን የሰጡትንና በተለያዩ የሰዋዊና ቁሳዊ ልማት ምክንያት ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ያደረጉትን ገንዘብ ሕግና አሠራርን በመጠበቅ ቤተ ክርስቲያን ለተመሠረተችበት ሕያው ዓላማና  መንፈሳዊ ሥራ ላይ አገልግሎት ላ…

የስብሰባው ጉዳይ እውነተኞች ምዕመናን የሰጡትንና በተለያዩ የሰዋዊና ቁሳዊ ልማት ምክንያት ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ያደረጉትን ገንዘብ ሕግና አሠራርን በመጠበቅ ቤተ ክርስቲያን ለተመሠረተችበት ሕያው ዓላማና  መንፈሳዊ ሥራ ላይ አገልግሎት ላይ ይውል ዘንድ ምክክር ለማድረግ የተጠራ ስብሰባ እንደሆነ ተገልጿል። በጉባኤውም  በሀገረ ስብከቱ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሐላፊ ሊቀ ኅሩያን አስናቀ ሸዋየ አጭር ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በዚህ መነሻነትም  ከሀገረ ስብከቱ ጀምሮ እስከ አጥቢያ ክርስቲያናት የያሉ ተሳታፊዎች ሐሳብና አስተያየት ሰጥተዋል። አስተያያት …

"በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን" የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 12
"በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን" የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች

"በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን" የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በተፈጠረው የኦርቶዶክሳውያን ግድያና የቤተ ክርስቲያን መቃጠል ኃዘናቸውን ገልጸው በብፁዕነታቸውን መመሪያ ሰጪነት የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት ፈቃደኛ መሆናቸውን አሳወቁ። አስተዳዳሪዎቹ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጋራ ስብሰባ ለጽድቅና ለመንግሥተ ሰማይ ዓላማ የሚሰበሰብ የቤተክርስቲያን ገቢ አስመልክቶ ውይይትና ምክክር በ…

እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል።
  • June 17, 2026, 1:52 p.m.
  • 15
እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል።

እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል። "ይህ ቀን ቀን እናንተ ስትሰሩ ማታ ማታ እግዚአብሔር እራሱ በረድኤቱ የሰራው ቤተክርስቲያን ነው" (የወረዳው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ ሊቀ ብርሃናት ዳዊት መርዕድ) እጅግ በሚደንቅ ፍጥነት እና ጥራት እየተሰራ ያለው በጋሞ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በጨንቻ ዙሪያ እና ቆጎታ ወረዳዎች ቤተክህነት የዶርዜ አይራ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ዛሬ ግንቦት 30/2018 ዓም የጣርያ ስራ ቆርቆሮ እና የዱም ቀለም ስራ በመጠናቀቁ የአውደ ምህረት ጉል…