በወላይታ ሀገረስብከት በጥንታዊው ዴልቦ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል  በደማቅ ተከበረ።
  • July 26, 2026, 1:30 p.m.
  • 13
በወላይታ ሀገረስብከት በጥንታዊው ዴልቦ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በደማቅ ተከበረ።

በወላይታ ሀገረስብከት በጥንታዊው ዴልቦ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በደማቅ ተከበረ።

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በድምቀት ተከበረ
  • July 26, 2026, 1:20 p.m.
  • 15

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በድምቀት ተከበረ ❤1

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ተከብሮ ውሏል!
  • July 26, 2026, 1:20 p.m.
  • 13
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ተከብሮ ውሏል!

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ተከብሮ ውሏል! ❤1

በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከበረ።
  • July 26, 2026, 1:20 p.m.
  • 9
በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከበረ።

በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በድምቀት ተከበረ። 🙏2

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
  • July 26, 2026, 1:10 p.m.
  • 6
የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

የገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በኬሚሴ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • July 26, 2026, 1 p.m.
  • 11
የገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በኬሚሴ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በኬሚሴ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ የዱዛ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን  በድምቀት ተከበረ።
  • July 26, 2026, 12:30 p.m.
  • 7
የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ የዱዛ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ የዱዛ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። 👏2

የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ  በቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን  እና በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • July 26, 2026, 9:30 a.m.
  • 9
የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እና በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እና በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። 🙏2

ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ …
  • July 25, 2026, 6:20 p.m.
  • 8
ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ …

ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ለሚከበረው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ በእምነታቸው የጸኑትን ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን በመከራቸው መካከል እየተራዳ የእሳቱን ነበልባል እንደክረምት ውኃ ላቀዘቀዘበት፤ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የታመኑትንም እስከ ሰማዕትነት ፍጻሜ ድረስ የሚያጸና መሆኑን ለምንዘክርበት ታላቅ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…