"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "
  • Aug. 19, 2026, 10:10 a.m.
  • 14
"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "

"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። " ማቴ. 16:16 በዓለ ደብረ ታቦር በጉባኤ ፍቁረ እግዚእ 🗓 ረቡዕ ነሐሴ 13 /2018 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ 💒 በደብሩ አውደ ምህረት የደብረ ታቦርን  በዓል ልዩ መርሐ ግብርና የችቦ ማብራት ሥነ ሥርዓት ከወዲሁ ቀጠሮዎን በደጀ ሰላሙ ለማድረግ ይዘጋጁ‼ 👉 በተለያዩ ምክንያት መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን   በቀጥታ ወደእናንተ እናስተላልፋለን። https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 19, 2026, 5 a.m.
  • 10
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 13 ቀን 2018ዓ.ም ደብረ ታቦር 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል

በዓለ ደብረ ታቦር
  • Aug. 18, 2026, 1:40 p.m.
  • 10
በዓለ ደብረ ታቦር

በዓለ ደብረ ታቦር " ነቢዩ ዳዊት ከተራሮች ከፍ ከፍ ባደረጋት በኪሩቤል አምሳል በመሰላት በሩቅ ሰማይ ጥግ በደብረ ታቦር የቃል ኪዳን ራስ ክርስቶስ በተገለጠባት ጊዜ እነሆ ጴጥሮስ በመካከሏ ማደሪያ ይሠራ ዘንድ ተመኘ " ነግሥ ዘደብረ ታቦር በዓለ ደብረ ታቦር ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከምታከብራቸው ዘጠኙ ዐበይት የጌታ በዓላት መካከል አንዱ ነው ምን አድርጎበታል ቢሉ ብርሃነ መለኮቱን ለሐዋርያት ገልጾበታል ታቦር የተራራ ስም ነው ጌታ በመዋዕለ ስብከቱ ብዙውን ጊዜ የሚያስተምረው ተአምራት የሚያደርገው በተራራ ላይ ነበር በዚህም ዕለት ዘጠኙን ከእ…

ነሐሴ 13
  • Aug. 18, 2026, 6 a.m.
  • 4
ነሐሴ 13

ነሐሴ 13 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘበዓለ ደብረ ታቦር ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 18, 2026, 2 a.m.
  • 6
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል

የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እንዲጠናቀቅ የድርሻችንን እንወጣ !!
  • Aug. 17, 2026, 3 p.m.
  • 9
የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እንዲጠናቀቅ የድርሻችንን እንወጣ !!

የቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሕንፃ ቤተክርስቲያን እንዲጠናቀቅ የድርሻችንን እንወጣ !! ከ 10ብር ጀምሮ አቅማችሁ የቻለውን ያክል ለበር እና የመስኮት ስራ በፍቁረ እግዚእ በቅዱስ ዮሐንስ ስም ከበረከቱ ተሳተፉ እንላለን... ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000563785571 የቤተክርስቲያኑ ታሪክ https://youtu.be/ZVd3zSV4eMs?si=iM79dX2bbfWefV55   ያገኙታል ❤1

ጾመ ፍልሰታ
  • Aug. 17, 2026, 4:40 a.m.
  • 10
ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል ❤1

"አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ። "
  • Aug. 16, 2026, 4:10 p.m.