ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤
  • Sept. 10, 2026, 10 a.m.
  • 6
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያት በሙሉ፣ በየዓመቱ የይ…

ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 12:20 p.m.
  • 8
ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤8

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 9:10 a.m.
  • 9
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤1

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 9 a.m.
  • 9
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤3

የዓመቱን የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሄደ።
  • Sept. 7, 2026, 1:40 p.m.
  • 6
የዓመቱን የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሄደ።

የዓመቱን የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሄደ። በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ከኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ። በተዘጋጀው የደም መለገስ  መርሐ ግብር ላይ የደብሩ አገልጋዮች ፣ የሰንበት ት/ቤቱ አባላት እና ምዕመናንን በአጠቃላይ ከ182 በላይ ሰዎች ደማቸውን እንዲለግሱ የተደረገ ሲሆን በዚህም ከ546 በለይ በደም እጦት በሞትና በህይወት መካከል ለሚገኙ ወገኖችን  የተለገሰው ደም ሕይወት ማትረፍ…

ጳጉሜ 3
  • Sept. 7, 2026, 6:10 a.m.
  • 6
ጳጉሜ 3

ጳጉሜ 3 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘቅዱስ ሩፋኤል ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊንኩን በመጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ! ❤1

የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች  ያስተማራቸውን ከ800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።
  • Sept. 6, 2026, 5:40 p.m.
  • 7
የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች  ያስተማራቸውን ከ800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።

የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በተለያዩ የትምህርት መስኮች  ያስተማራቸውን ከ800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንጋፋ ከሚባሉት  ሰንበት ት/ቤቶች አንዱ የሆነው የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች  ያስተማራቸውን ተማሪዎችን በዛሬ ዕለት  አስመርቋል። በአምስት የትምህርት መስክ ማለትም በተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት ፣ በበገና የዜማ መሣሪያ ፣ በኦርቶዶክሳዊ ቅደሣት ሥዕላት አሳሳል፣ …