hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ህንጻ ቤተ ክርስቲያን

hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

ደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ህንጻ ቤተ ክርስቲያን

hero-one-slider

እንኳን ወደ ፍቁረ እግዚእ ድህረ ገጽ በደህና መጡ!

የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ህንጻ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን.

የአዲስ አበባ ደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ከተማ በድሮ አጠራር ከፍተኛ 1 ቀበሌ 03 የሚገኝ ሲሆን አሁን በአራዳ ክፍለ ከተማ ከፒያሳ መናገሻ ገነተ ጽጌ (አራዳ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ተነሥቶ በሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አስኮ በተዘረጋው የአርበኞች መንገድ በራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ይገኛል::

ከመንበረ ፓትሪያሪክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የ3.6 ኪ ሜ ርቀት ያለው ሲሆን ስሙ ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ መባሉ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ( የነጎድጓድ ልጅ ) ተብሎ ስለሚጠራ ነው ፡፡

ስለ እኛ የበለጠ
King David

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?

መዝሙረ ዳዊት 27፥1

King David

አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።

መዝሙረ ዳዊት 46፥1

King David

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።

መዝሙረ ዳዊት 91፥1

King David

ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

መዝሙረ ዳዊት 1፥1

King David

ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

መዝሙረ ዳዊት 121፥1-2

King David

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

መዝሙረ ዳዊት 23፥1

Wedding

የደብሩ አገልግሎት

የደብሩ አገልግሎት ለምእመናን መንፈሳዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ፍላጎቶች ሁሉ የሚመለስ ሰፊ አገልግሎት ይሰጣል። ከአዲስ የሰበካ ጉባኤ አባልነት ምዝገባና ክፍያ ጀምሮ፣ የክርስትና አገልግሎቶች፣ ፍትሐት፣ ጸሎትና ቅዳሴ፣ የቀብር ሥርዓት፣ የሥርዓተ ጋብቻ ሙሉ አገልግሎት፣ እንዲሁም የአዳራሽ ኪራይ እና ልዩ ልዩ መደጋገፊያ አገልግሎቶች በቅዱስ ሥርዓትና በተገቢ አስተዳደር ይፈጸማሉ። እነዚህ አገልግሎቶች ሁሉ የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠናከር እና የማህበረሰቡን አንድነት ለማጎልበት የታሰቡ ናቸው።

Pray

የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን አለቃዎች.

የደብረ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን አለቃዎች በእምነት፣ በትምህርትና በመንፈሳዊ አገልግሎት የተለዩ አባቶችና መምህራን ሲሆኑ፣ ቤተ ክርስቲያኑን በቅዱስ ሥርዓትና በጥበብ በመመራት ለምእመናን መንፈሳዊ መመሪያና አገልግሎት ይሰጣሉ። እስከ ዛሬ ድረስ በዚህ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተለያዩ ዘመናት አገልግሎት ያደረጉ አለቃዎች ቁጥራቸው 24 ደርሶአል፤ እነርሱም በዜማ፣ በትምህርት፣ በካህናት አስተዳደርና በመንፈሳዊ ሕይወት ሁሉ ትልቅ አሻራ ተውተዋል።

Bird

ቤተሳይዳ (ጠበል ቤት)

የጠበል ቤቱ ቦታ የሚገኘው ከቤተ ክርስቲያኑ በስተደቡብ አቅጣጫ ሲኾን የሚሸፍነው የቅዳ ስፋት 2,100 m2 ነው፡፡ የጠበል ቤቱ ምንም እንኳን የዮሐንስ ጠበል ተብሎ በዋነኛነት ቢጠራም ነገር ግን በጠበል ቤቱ ግቢ ውስጥ ጠበሎች ይገኛሉ፡፡.


Heading Image 5

እውነተኛ ዜናን ከዜና ታኦሎጎስ ያግኙ

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ዜና (News)
  • Sept. 10, 2026, 10 a.m.
  • 5
ዜና (News)

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤
  • Sept. 10, 2026, 10 a.m.
  • 5
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያት በሙሉ፣ በየዓመቱ የይ…

Channel photo updated
  • Sept. 10, 2026, 9:20 a.m.
  • 6
Channel photo updated

Channel photo updated

ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 12:20 p.m.
  • 7
ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤8

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 9:10 a.m.
  • 8
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤1

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል  በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
  • Sept. 8, 2026, 9 a.m.
  • 8
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን  በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤3

የደብሩ አገልግሎት በቁጥር

1

አዲስ የሰበካ ጉባኤ አባል ምዝገባ

2

ዓመታዊ የሰበካ ጉባኤ ክፍያ መቀበል

3

ልዩ ልዩ የአገልግሎት ደብዳቤዎች መጻፍ

4

የዕለት ክርስትና

5

በዕለቱ ክርስትና ላላገኙ ክርስትና

6

በወቅቱ ክርስትና ካርድ ላልወሰዱ ካርድ ይሰጣል

7

ክርስትና ካርድ ለማስቀየር

8

በውክልና ለሚሠራ ክርስትና

9

በምስክር ለሚሠጥ ክርስትና

10

የሰበካ ጉባኤ መታወቂያ ለመቀየር

11

የዕለት ደረጃ ፍትሐት

12

የዕለት ጉዞ ፍትሐት

13

በቁርባን ስም ለማስጠራት

14

ፍትሐት 40፣80 ዓመታት

15

በጸሎት ማሰብ ቅዳሴ ላይ

16

የቀብር ሽኝት

17

የፉካ እድሳት

18

ሐውልት ምርቃት

19

ሥርዓተ ምንኩስና

20

የሥርዓተ ጋብቻ ሙሉ አገልግሎት

21

አስከሬን ማሳደሪያ

22

አዳራሽ ኪራይ ለሠርግ

23

አዳራሽ ኪራይ ለስብሰባ

24

አዳራሽ ኪራይ ለጸበል ጸዲቅ

25

ለሠርግ የፓውዛ መብራት

26

ለክርስትና የፓውዛ መብራት

27

ደብረ ሊባኖስ ቀብር ሲኖር

28

አዲስ አበባ ከተማ ክልል ውስጥ ቀብር ሲኖር

የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የደብረ ታቦር በዓል
የደብረ ታቦር በዓል

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
የቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን የሰርክ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት | Live Stream

ይመልከቱ

ፍኖተ ብርሃን

ባሕረ ጥበባት መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።

ሰሌዳ መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።

አግናጥዮስ (ለህፃናት) መጽሔት

ሁሉንም ይመልከቱ

ምንም መጽሔት አልተገኘም።


ዝክረ ቅዱሳን

Donation Image

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ዓመቱን የሰላም ያድርግልን! መልካም አዲስ አሜን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 😍4❤3😘3🥰2❤‍🔥1