- June 23, 2026, 7:06 a.m.
- 38
ሰኔ 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤28🙏2
- June 23, 2026, 7:06 a.m.
- 34
ሰኔ 12 የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ⛪️ በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤12🙏2
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 41
መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር አስበዋል? ልዩ የክረምት ተከታታይ ትምህርት 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ልዩ የክረምት ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል። 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት :- 🗓 ከሰኞ እስከ ዓርብ 🕰 ከምሽቱ 12: 00 - 2:00 ሰዓት ። 👉 🗓📖 ትምህርቱ የሚጀምረው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም 📝 ምዝገባው: - 💒 በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ፣ በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል 🗓 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሑድ ⏰ ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት 👉 ባሉበት ቦታ በዌብ ሳይታች https://fikure…
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 38
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የበዓለ ንግሥ ጥሪ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል 🗓 አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. 💒 በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል እርሶም በንግሥ በዓሉ ላይ በመገኘት ከበረከቱ ይሳተፉ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ። 🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ እናስተላልፋለን ። https://yo…
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 33
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል 💒 በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት እንደሚከበር ያውቃሉ። 🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ይተላለፋል። https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ …
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 41
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና ለንጉሥ ቅዱስ ላል ይበላ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የበዓለ ንግሥ ጥሪ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ዓመታዊ ክብረ በዓል 🗓 አርብ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. 💒 በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል እርሶም በንግሥ በዓሉ ላይ በመገኘት ከበረከቱ ይሳተፉ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ። 🌐 በበዓሉ ላይ መገኘት ላልቻላችሁ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዪቱዩብ ገጻችን በቀጥታ እናስተላልፋለን ። https://yo…
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 37
በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ። በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት የይርጋጨፌ ደብረ ታቦር አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ይርጋጨፌ ወረዳ ማዕከል ጋር በመሆን ከሦስት ወር በላይ የቅድመ ጥምቀት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ ሰባ ሁለት አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል። ከተጠማቂያኑ መካከል ሠላሳ ስድስት ሴቶች ሠላሳ ስድስት ወንዶች ይገኙበታል።…
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 38
ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት 👉 በረከተ ወንጌል "በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ " መክ 12 ፥ 1 👉 ክርስቲያናዊ አለባበስ ምን ዓይነት ነው? 👉 ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት 👉 ቅዱሳን መላእክት የሚሉ መንፈሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን ይዛ እውቀትን ልታስጨብጠን የሰኔ ወር እትም እነሆ ። 📲 ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱 ያውርዱ! 📖📖 ያንብቡ! 👨👧👦👨👦👦 ያጋሩ! ❤22
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 28
የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ https://www.youtube.com/live/JdC7LYypJMw?si=pjIuyEcPI-GBlbyJ YouTube የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ ወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡ √ የቴሌግራም ገጻችንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ h…