ሐምሌ 7
  • July 13, 2026, 4:20 a.m.
  • 37
ሐምሌ 7

ሐምሌ 7 #ስርዐተ_ማኅሌት በዓለ ሥላሴ ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊኩን መጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ
  • July 11, 2026, 3:20 p.m.
  • 33
የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ https://www.youtube.com/live/Hc4NnVWTFFU?si=nyMelpYSDMprF36n YouTube የሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል የሰርክ ጉባኤ

ሐምሌ 5
  • July 11, 2026, 7:10 a.m.
  • 26
ሐምሌ 5

ሐምሌ 5 ሥርዐተ ማኅሌት ዘበዓለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን  ሊኩን መጫን   ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱  ያውርዱ! 📖📖  ይጠቀሙ! 👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ለሌሎች ያጋሩ!

ቀዳማዊ ቃል ሥጋን መዋሐዱን በመንፈስ ቅዱስ ተመልተህ የገለጽህ ወልደነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰማያዊ መዐዛ ሕግን ለአሸተቱ ቅዱሳት አፍንጫዎችህና ምድራዊ ነገርን ከመናገር ግብርለራቁ ቅዱሳት ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ለእኔም ሥጋ…
  • July 11, 2026, 3:10 a.m.
  • 20
ቀዳማዊ ቃል ሥጋን መዋሐዱን በመንፈስ ቅዱስ ተመልተህ የገለጽህ ወልደነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰማያዊ መዐዛ ሕግን ለአሸተቱ ቅዱሳት አፍንጫዎችህና ምድራዊ ነገርን ከመናገር ግብርለራቁ ቅዱሳት ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ለእኔም ሥጋ…

ቀዳማዊ ቃል ሥጋን መዋሐዱን በመንፈስ ቅዱስ ተመልተህ የገለጽህ ወልደነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰማያዊ መዐዛ ሕግን ለአሸተቱ ቅዱሳት አፍንጫዎችህና ምድራዊ ነገርን ከመናገር ግብርለራቁ ቅዱሳት ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ለእኔም ሥጋዊ ሰው የነፍስ ማስተዋል ሀብተ ጸጋን አድለኝ ፡ መልክአ ወልደ ነጐድጓድ

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
  • July 10, 2026, 10:30 a.m.
  • 28
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ልዩ የጸሎት እና የእጣ ማውጣት  መርሐ ግብር ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚመሩ የሥራ አመራር  አባላትን እና የአፈጻጸም ክትትል እና ቁጥጥር ጉባኤ አባላትን በጸሎት ዕጣ በማውጣት የመምረጥ መርሐ ግብር 🗓 ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በጽዋ ጸሎት መርሐ ግብር ላይ  የደብራችን አስተዳዳሪ ፣የሰበካ ጉባኤ አባላት፣  የሰ/ት/ቤቱ አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይደረጋል። ሁሉም የሰንበት ት/ቤቱ አባላት  በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ በመገኘት የጸሎትና …