July 11, 2026
ዜና (News)
9
ቀዳማዊ ቃል ሥጋን መዋሐዱን በመንፈስ ቅዱስ ተመልተህ የገለጽህ ወልደነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰማያዊ መዐዛ ሕግን ለአሸተቱ ቅዱሳት አፍንጫዎችህና ምድራዊ ነገርን ከመናገር ግብርለራቁ ቅዱሳት ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ለእኔም ሥጋ…
ቀዳማዊ ቃል ሥጋን መዋሐዱን በመንፈስ ቅዱስ ተመልተህ የገለጽህ ወልደነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰማያዊ መዐዛ ሕግን ለአሸተቱ ቅዱሳት አፍንጫዎችህና ምድራዊ ነገርን ከመናገር ግብርለራቁ ቅዱሳት ከንፈሮችህ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ለእኔም ሥጋዊ ሰው የነፍስ ማስተዋል ሀብተ ጸጋን አድለኝ ፡
መልክአ ወልደ ነጐድጓድ