July 10, 2026 ዜና (News)
  • 14
  • የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

    የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

    ልዩ የጸሎት እና የእጣ ማውጣት  መርሐ ግብር

    ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚመሩ የሥራ አመራር  አባላትን እና የአፈጻጸም ክትትል እና ቁጥጥር ጉባኤ አባላትን በጸሎት ዕጣ በማውጣት የመምረጥ መርሐ ግብር

    🗓 ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም
    ⏰ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ

    በጽዋ ጸሎት መርሐ ግብር ላይ  የደብራችን አስተዳዳሪ ፣የሰበካ ጉባኤ አባላት፣  የሰ/ት/ቤቱ አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይደረጋል።

    ሁሉም የሰንበት ት/ቤቱ አባላት  በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ በመገኘት የጸሎትና ዕጣ የማውጣት መርሐ ግብር ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

    አስመራጭ ኮሚቴው