- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 19
††† እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ††† አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ወንጌሉ እንደነገረን በመንግስተ ሰማያት ታላቁ ሰው ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ነው:: 👉 እናት ቤተ ክርስቲያንም ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን እንዲ ብላ ትጠራዋለች ። ¤ ወንጌላዊ ¤ ሐዋርያ ¤ ሰማዕት ዘእንበለ ደም ¤ አቡቀለምሲስ (ምሥጢራትን ያየ) ¤ ታኦሎጐስ (ነባቤ መለኮት) ¤ ወልደ ነጐድጉዋድ ¤ ደቀ መለኮት ወምሥጢር ¤ ፍቁረ እግዚእ ¤ ርዕሰ ደናግል (የደናግል …
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 22
የስብሰባው ጉዳይ እውነተኞች ምዕመናን የሰጡትንና በተለያዩ የሰዋዊና ቁሳዊ ልማት ምክንያት ለቤተ ክርስቲያን ገቢ ያደረጉትን ገንዘብ ሕግና አሠራርን በመጠበቅ ቤተ ክርስቲያን ለተመሠረተችበት ሕያው ዓላማና መንፈሳዊ ሥራ ላይ አገልግሎት ላይ ይውል ዘንድ ምክክር ለማድረግ የተጠራ ስብሰባ እንደሆነ ተገልጿል። በጉባኤውም በሀገረ ስብከቱ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሐላፊ ሊቀ ኅሩያን አስናቀ ሸዋየ አጭር ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በዚህ መነሻነትም ከሀገረ ስብከቱ ጀምሮ እስከ አጥቢያ ክርስቲያናት የያሉ ተሳታፊዎች ሐሳብና አስተያየት ሰጥተዋል። አስተያያት …
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 12
"በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራለን" የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በተፈጠረው የኦርቶዶክሳውያን ግድያና የቤተ ክርስቲያን መቃጠል ኃዘናቸውን ገልጸው በብፁዕነታቸውን መመሪያ ሰጪነት የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት ፈቃደኛ መሆናቸውን አሳወቁ። አስተዳዳሪዎቹ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጋራ ስብሰባ ለጽድቅና ለመንግሥተ ሰማይ ዓላማ የሚሰበሰብ የቤተክርስቲያን ገቢ አስመልክቶ ውይይትና ምክክር በ…
- June 17, 2026, 1:52 p.m.
- 15
እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ የድካማችሁ እና የአስዋጿችሁ ውጤት እዚህ ደርሷል። "ይህ ቀን ቀን እናንተ ስትሰሩ ማታ ማታ እግዚአብሔር እራሱ በረድኤቱ የሰራው ቤተክርስቲያን ነው" (የወረዳው ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ ሊቀ ብርሃናት ዳዊት መርዕድ) እጅግ በሚደንቅ ፍጥነት እና ጥራት እየተሰራ ያለው በጋሞ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በጨንቻ ዙሪያ እና ቆጎታ ወረዳዎች ቤተክህነት የዶርዜ አይራ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ዛሬ ግንቦት 30/2018 ዓም የጣርያ ስራ ቆርቆሮ እና የዱም ቀለም ስራ በመጠናቀቁ የአውደ ምህረት ጉል…