- Aug. 22, 2026, 10:20 a.m.
- 14
በአጥቢያው የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያንን የማስፈሰክ መርሐ ግብር ተካሔደ። የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ምግባረ ሰናይ ክፍል ከሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት መካከል የአጥቢያውን ምእመናን በማስተባበር ነድያንን አቅመ ደካሞችን በተለያዩ መንገዶች የመደገፍ እና አጽዋማት ሲፈጸሙ የማስፈሰክ ተግባራት ይገኙበታል። ክፍሉም ከሚያከናውናቸው ከእነዚህ በጎ ተግባራት መካከል በዛሬው ዕለት የፍልሰታ ጾም መፈጸሙን አስመልክቶ የአጥቢያውን ምዕመናን በማስተባበር ከ800 በላይ ለሚሆኑ በአጥቢያው አካባቢ …
- Aug. 22, 2026, 8:10 a.m.
- 8
የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በቶታል ፈለገ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ ።
- Aug. 21, 2026, 5:10 a.m.
- 9
ነሐሴ 16 #ስርዓተ_ማኅሌት ዘበዓለ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ። https://t.me/Fikureegzi4/20250 📲 ገጹን ጆይን ያድርጉ! 📱📱 ያውርዱ! 📖📖 ይጠቀሙ! 👨👧👦👨👦👦 ለሌሎች ያጋሩ!
- Aug. 21, 2026, 1 a.m.
- 8
ጾመ ፍልሰታ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም 🟢 በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ ምንባባት 🟢 ቅድመ ወንጌል የሚባል ምስባክ እና 🟢 የእለቱ ወንጌል
- Aug. 20, 2026, 3:30 p.m.
- 14
ከትላንት ለመማር ዛሬን ለመኖር ነገን ለመስራት " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል። 📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ 💵 መግቢያ :– 100 ብር 👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44 👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼ ✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨
- Aug. 20, 2026, 8 a.m.
- 14
የደብረ ታቦር በዓል አከባበር በደ/ነ/ ቅ/ዮሐንስ እና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከበረ። ዌብሳይታችን www.fikureegzi4.com √ የዩቲዩብ ገጻችንን https://youtube.com/channel/UCXceln4wpQhIVS42O02kAWg √ ፌስቡክ ገጻች https://www.facebook.com/Fikureegzi4 √ የቴሌግራም ገጻችንን https://telegram.me/Fikureegzi4 √ የኢንስታግራም ገጻችን https://www.instagram.com/fikure_egzi?r=nametag √ የቲክ ቶክ ገጻችንን tiktok.c…
- Aug. 20, 2026, 8 a.m.
- 12