- Sept. 12, 2026, 9 a.m.
- 2
አዲሱን የ፳፻፲፱ የምሕረት ዓመትን አስመልክቶ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የእንኳን አደረሰዎ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ተከናወነ። ❤4
- Sept. 11, 2026, 6 a.m.
- 2
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!
- Sept. 10, 2026, 10 a.m.
- 6
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፤ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያት በሙሉ፣ በየዓመቱ የይ…
- Sept. 8, 2026, 12:20 p.m.
- 9
ጳጉሜ 3 የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤8
- Sept. 8, 2026, 9:10 a.m.
- 10
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቢሾፍቱ ( ደብረዘይት) ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤1
- Sept. 8, 2026, 9 a.m.
- 10
የመልአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን በእብናት ከተማ በሚገኘው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ። ❤3
- Sept. 7, 2026, 1:40 p.m.
- 8
የዓመቱን የመጨረሻ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሄደ። በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ከኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ። በተዘጋጀው የደም መለገስ መርሐ ግብር ላይ የደብሩ አገልጋዮች ፣ የሰንበት ት/ቤቱ አባላት እና ምዕመናንን በአጠቃላይ ከ182 በላይ ሰዎች ደማቸውን እንዲለግሱ የተደረገ ሲሆን በዚህም ከ546 በለይ በደም እጦት በሞትና በህይወት መካከል ለሚገኙ ወገኖችን የተለገሰው ደም ሕይወት ማትረፍ…