July 04, 2026
ዜና (News)
16
ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ዕጩ ደቀ መዛሙርቱን አስመረቀ።
ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ዕጩ ደቀ መዛሙርቱን አስመረቀ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ተገኝተው ለተመራቂዎች አባታዊ ቡራኬ ሰተዋል።
❤1