October 15, 2026 ዜና (News)
  • 10
  • "እግዚአብሔር  ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን። " መዝ 125÷3

    "እግዚአብሔር  ታላቅ ነገርን አደረገልን ደስም አለን። " መዝ 125÷3

    🎓🎓🎓 ጉባኤ ኤፌሶን 🎓🎓🎓

    🎓🎓🎓 በ2018 ዓ. ም ከከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለተመረቁ አባላቶቻችን የእንኳን ደስ አላችሁ መርሐ ግብር 🎓🎓🎓

    🎓📆 ጥቅምት  6ቀን 2019 ዓ. ም
    🎓⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
    🎓⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ