October 14, 2026 ዜና (News)
  • 8
  • ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት በጥቅምት ወር እትሟ

    ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት በጥቅምት ወር እትሟ

    👉 ኃጢአታችንን ለማን እንናዘዝ?
    👉  ኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
    👉  መንፈሳዊ አገልግሎት (አለባበስ)  ክፍል ሁለት

    የሚሉ  መንፈሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን  ይዛ  እውቀትን  ልታስጨብጠን እነሆ ትላለች  ።

    📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ!
    📱📱  ያውርዱ!
    📖📖  ያንብቡ!
    👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ያጋሩ!