October 11, 2026 ዜና (News)
  • 13
  • ዓለም ዐቀፍ የስብሰባ ማዕከል የሆነው ድንቅ የምሕንድስናና የኪነ-ሕንጻ ጥበብ የያዘው ጽርሐ ተዋሕዶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ክ…

    ዓለም ዐቀፍ የስብሰባ ማዕከል የሆነው ድንቅ የምሕንድስናና የኪነ-ሕንጻ ጥበብ የያዘው ጽርሐ ተዋሕዶ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ክቡር የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት የምረቃ ሥነ ሥርዐት ተካሄደ ።