ጉባኤ ኤፌሶን
በመንፈሳዊ መጽሐፍ ዳሰሳ
📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖
" ፍቅር ወደ ጥላቻ የአደረገው ጉዞ "
የተሰኘ መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል ውይይት ይደረግበታል ።
🗓 አርብ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም.
⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
በመገኘት የመርሐ ግብሩ ተካፋይ ይሁኑ።
አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው።
📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚📖