June 17, 2026 ዜና (News)
  • 26
  • በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።

    በይርጋጨፌ ፸፪ (72) አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።

    በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት የይርጋጨፌ ደብረ ታቦር አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ይርጋጨፌ ወረዳ ማዕከል ጋር በመሆን ከሦስት ወር በላይ የቅድመ ጥምቀት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ ሰባ ሁለት አዳዲስ አማንያን በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።
    ከተጠማቂያኑ መካከል ሠላሳ ስድስት ሴቶች ሠላሳ ስድስት ወንዶች ይገኙበታል።
    © ኤክቱስ በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
    ❤42🙏7