June 17, 2026 ዜና (News)
  • 28
  • ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት

    ባሕረ ጥበባት ዲጂታል መጽሔት

    👉 በረከተ ወንጌል "በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ " መክ 12 ፥ 1
    👉    ክርስቲያናዊ አለባበስ ምን ዓይነት ነው?
    👉  ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት
    👉  ቅዱሳን መላእክት

    የሚሉ  መንፈሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን  ይዛ  እውቀትን  ልታስጨብጠን  የሰኔ ወር እትም እነሆ ።

    📲   ገጹን ጆይን ያድርጉ!
    📱📱  ያውርዱ!
    📖📖  ያንብቡ!
    👨‍👧‍👦👨‍👦‍👦  ያጋሩ!
    ❤22