June 23, 2026
ዜና (News)
24
መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር አስበዋል?
መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር አስበዋል?
ልዩ የክረምት ተከታታይ ትምህርት
ነገ ሰኔ 15 ይጀምራል።
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ልዩ የክረምት ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት :-
🗓 ከሰኞ እስከ ዓርብ
🕰 ከምሽቱ 12: 00 - 2:00 ሰዓት ።
👉 🗓📖 ትምህርቱ የሚጀምረው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
📝 ምዝገባው: -
💒 በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ፣ በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል
🗓 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሑድ
⏰ ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት
👉 ባሉበት ቦታ በዌብ ሳይታች https://fikureegzi4.com/course-registration መመዝገብ ይችላሉ።
ትምህርቱ የሚሰጠው በነጻ ነው!!
"አንተ ግን በተማርክበት እና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር" 2ጢሞ 3÷14
👍10❤6