የእርስዎ ሃሳብ ለሰንበት ት/ቤታችን እድገት ወሳኝነት አለው
🔔🔔🔔ጠቅላላ ጉባኤ🔔🔔🔔
📆 ሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም🕰 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በመገኘት የአባልነት ግዴታዎን ይወጡ‼