July 13, 2026 ዜና (News)
  • 19
  • በመቀጠልም በዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናው አጠቃላይ የሥልጠናውን ይዘትና አካሄድ ላይ ገለጻ አድርገዋል። ሥልጠናው በ3 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን እነርሱም መሠረተ እምነት ዶግማ እና የሥርዓተ አምልኮ ጉዳዮች ፣ ሥርዓተ ትም…

    በመቀጠልም በዲ/ን ስንታየሁ ምስጋናው አጠቃላይ የሥልጠናውን ይዘትና አካሄድ ላይ ገለጻ አድርገዋል። ሥልጠናው በ3 መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን እነርሱም መሠረተ እምነት ዶግማ እና የሥርዓተ አምልኮ ጉዳዮች ፣ ሥርዓተ ትምህርትን የሚመለከቱ ሥልጠናዎች እንዲሁም ተግባራዊ ሥራና የሕይወት ክህሎት ናቸው። በሥልጠናውም ላይ ከ37 አህጉረ ስብከት የተወጣጡ ከ315 በላይ ሠልጣኞች ይሳተፋሉ።

    ©የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት